ክሬዲት ካርድ የሌላቹህ በየትኛውም ሀገር የምትገኙ የሶደሬ ተከታታዮች በሶደሬኦንዲማንድ አዳዲስ ፊልሞችን ለማየት ኢትዮጵያ በሚገኘው የሶደሬ ባንክ አካውንት ብር ማስገባት ትችላላቹ። ኢትዮጵያ ውስጥ ባንክ አካውንት ከሌላቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ ዘመዶች ወይም ጓደኞች ገንዘቡን ወደ ሶደሬ አካውንት ማስገባት ይቻላል። በሶደሬኦንዲማንድ አዳዲስ ፊልሞች ለማየት የኢሜል አድራሻ ስለሚያስፈልግ ክፍያ ከፈፀማቹሁ በኋላ የኢሜል አድራሻችሁንና የከፈላቹበትን የሚሳይ መረጃ ላኩልን፣ 24 ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ፊልሞቹን ማየት ትጀመራላቹ። Customers who has credit card, click here. Ethiopians who live in any country who do not have credit card account can now become SodereOnDemand member by paying or transferring the fee to our bank account in Ethiopia. If you do not have bank account in Ethiopia, you can ask family member or friend to transfer the money to Sodere account. Then you can send us the transfer confirmation and your email address, we will give you access to the films in less than 24 hours.
በነፃ ያልተለቀቁ የሶድሬ ኦርጅናል ፊልሞችን ከዛሬ ጀምሮ በባንክ አካውንት፣ ኤም ብር፣ ሄሎ ካሽ በብር ከፍላቹህ ሶድሬኦንዲማንድ.ኮም ድረ ገፅ በመግባት ማየት ትችላላቹህ። የሶደሬ ደንበኛ የምትሆኑት ለመጀመርያ ጊዜ ከሆነ እስከ 10 አዳዲስ ፊልሞች፣ የሶደሬ ኦርጅናል ፊልሞች፣ ሲትኮምና ኮሜዲዎች፣ በየሳምንቱ ተጨማሪ ፊልሞች እና ከዚህ በፊት የተለቀቁ ከ200 በላይ ፊልሞች – ለአንድ ዓመት ሲከፈል እስከ 15% ቅናሽ ታገኛላቹ
ለአንድ ወር 99.99 Birr, 79.99 Birr, 59.99 Birr and 29.99 Birr

ለአንድ ወር 99.99 Birr – 999.99/year (83.5/month)
የሶደሬ ደንበኛ የምትሆኑት ለመጀመርያ ጊዜ ከሆነ እስከ 10 አዳዲስ ፊልሞች + 4 ተጨማሪ ፊልሞች በየወሩ እና ከዚህ በፊት የተለቀቁ ከ200 በላይ ፊልሞች
10 new movies after sign up + 4 new movies per month and 200+ released films

Deluxe 79.99 ለአንድ ወር – 799.99/year (66.5/month)
የሶደሬ ደንበኛ የምትሆኑት ለመጀመርያ ጊዜ ከሆነ እስከ 8 አዳዲስ ፊልሞች + 3 ተጨማሪ ፊልሞች በየወሩ እና ከዚህ በፊት የተለቀቁ ከ200 በላይ ፊልሞች
8 new movies after sign up + 3 new movies per month and 200+ released films

Standard 59.99 ለአንድ ወር or $599.99/year ($49.9/month)
የሶደሬ ደንበኛ የምትሆኑት ለመጀመርያ ጊዜ ከሆነ እስከ 8 አዳዲስ ፊልሞች + 2 ተጨማሪ ፊልሞች በየወሩ እና ከዚህ በፊት የተለቀቁ ከ200 በላይ ፊልሞች
6 new movies after sign up + 2 more new movies per month and 200+ released films

Basic Birr 29.99 ለአንድ ወር or 299.99/year (24.9/month)
የሶደሬ ደንበኛ የምትሆኑት ለመጀመርያ ጊዜ ከሆነ እስከ 4 አዳዲስ ፊልሞች + 1 ተጨማሪ ፊልሞች በየወሩ እና ከዚህ በፊት የተለቀቁ ከ200 በላይ ፊልሞች
4 new movies after sign up + 1 more new movies per month and 200+ released films

ኮሜርሻል ባንክ Commercial Bank – 1000099331406
አንበሳ ባንክ Lion Bank – 00110549863
ሃሎ ካሽ HaloCash – 3174873
ኤም ብር M-Birr- 55133488

ገንዘቡን ከላይ ባሉት አካውንቶች እንዳስገባቹህ የከፈላቹህበትን ማረጋገጫ ቁጥርና የኢሚል አድራሻችሁን ብቻ በቴክስት +251 910 07 56 56,+251 911 48 18 94, +1 310 570 9291 (viber, telegram, what’sup)፣ በኢሚል(mail@sodere.com)፣ Facebook.com/SodereEthiopia ወይም ደውላቹህ ንገሩን። 24 ሰዓት ባልሞላ ግዜ ውስጥ ፊልሞቹን የምታዩበትን ሊንክ በኢሚል አድራሻቹህ እንልካለን። አስታውሱ በሶደሬኦንዲማንድ ዌብሳይት ገብቶ ፊልሞችን ለማየት የኢሚል አድራሻ መጠቀም ያስፈልጋል። ስለዚህ ለኛ የምትልኩት የኢሚል አድራሻቹን ብቻ ሲሆን የኢሚል የሚስጥር ቁልፍ (ቃል) እንዳትልኩ።
ጥያቄ ካላቹህ በዚህ ስልክ ደውሉ
0910075656
0911481894
email: mail@sodere.com

Category:

Additional information

Subscriptions

Basic $4.99, Standard $9.99, Deluxe $19.99, Premium $29.99