ወደ ሶደሬ ኦን ዲማንድ ድረ ገፅ እንኳን በደህና መጣችሁ። ሶደሬ ኦን ዲማንድ የኢትዮጵያ ፊልሞችን ለማሳየት በሶደሬ የቀረበ ድረ ገፅ ነው። Welcome to Sodere on Demand. SodereOnDemand is Ethiopian movie subscription service offered by Sodere Media.

እናንተ ፊልም ለማየት የከፍላቹትን ገንዘብ፣ ሙሉ በሙሉ አዳዲስ ፊልሞችን ከባለ መብቶች ላይ ለመግዛት እናውለዋለን። All the money paid for SodereOnDemand will be used to buy more movies. So when you subscribe, you are helping the movie makers and the film industry.

አዳዲስ ፊልሞች በየወሩ እና ከዚህ በፊት የተለቀቁ ከ400 በላይ ፊልሞችን ሆነ ሌሎች ቪድዮዎችን በፈለጋችሁት ሰዓት፣ ያሻችሁን ያህል ደጋግማች በቲቪ፣ ተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም ኮምፒውተር ተመልከቱ። የአንድ ወር ከፍላቹህ በፈለጋችሁት ሰዓት ማቋረጥ ትችላላቹህ። Watch new + additional 6 movies per month and more than 400 Ethiopian movies. You can watch when you want, as much as you want on TV, mobile phone, tablet or computer. Subscribe for one month and cancel anytime.

Current customers log in herelogin

Customers who do not have credit card including those who live in Ethiopia and pay in Birr, please visit this page

New customers subscribe below
4.99/month Subscribe 4.99

6 new movie after sign up + 3 new movies per month and 400+ released films

የሶደሬ ደንበኛ የምትሆኑት ለመጀመርያ ጊዜ ከሆነ እስከ 6 አዳዲስ ፊልሞች + 3 ተጨማሪ ፊልሞች በየወሩ እና ከዚህ በፊት የተለቀቁ ከ400 በላይ ፊልሞች

9.99/month Subscribe 9.99

8 new movie after sign up + 4 new movies per month and 400+ released films

የሶደሬ ደንበኛ የምትሆኑት ለመጀመርያ ጊዜ ከሆነ እስከ 8 አዳዲስ ፊልሞች + 4 ተጨማሪ ፊልሞች በየወሩ እና ከዚህ በፊት የተለቀቁ ከ400 በላይ ፊልሞች

19.99/month  Subscribe 19.99

10 new movie after sign up + 5 new movies per month and 400+ released films

የሶደሬ ደንበኛ የምትሆኑት ለመጀመርያ ጊዜ ከሆነ እስከ 10 አዳዲስ ፊልሞች + 5 ተጨማሪ ፊልሞች በየወሩ እና ከዚህ በፊት የተለቀቁ ከ400 በላይ ፊልሞች

29.99/month Subscibe 29.99

12 new after sign up + 6 new movies per month and 400+ released films

የሶደሬ ደንበኛ የምትሆኑት ለመጀመርያ ጊዜ ከሆነ እስከ 10 አዳዲስ ፊልሞች+ 6 ተጨማሪ ፊልሞች በየወሩ እና ከዚህ በፊት የተለቀቁ ከ400 በላይ ፊልሞች

KIDS videos የልጆች ቪድዮዎች   Movie premier videos የፊልም ምርቃት ቪድዮውች

 

Subscribe for one month and cancel anytime. You can watch when you want, as much as you want on TV, mobile phone, tablet or computer. Questions? call 1 310 570 9291 viber or direct.

 

 

All videos on SodereTube with no Advertisement ሶደሬቲዩብ ላይ ያሉ ሁሉንም ቪድዮችን ያለ ማስተወቂያ ማየት ይቻላል
To pay through credit card or PayPal, click SUBSCRIBE NOW button, add cart and “proceed to check out”, Enter your name, address and other information. ለመክፈል ሰማያዊውን ተጫኑ፣ አድ ቱ ካርት፣ ፕሮሲድ ቱ ቼክ አውት ከዚያ ስማችሁን፣ አድራሻ፣ የፔይፓል ወይም የካርድ መረጃውን አስገቡ።

ክፍያ ላይ ችግር ካጋጠማቹህ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውሉ። Questions? call 1 310 570 9291 viber or direct.

Usually you can watch the movies immediately after your order. If you don’t get any email from SodereOnDemand in 10 minutes , call 1 310 570 9291 direct or Viber or chat on Facebook.com/SodereEthiopia. SodereOnDemand website support is based in Los Angeles, California. We provide phone support between 9:00AM and 10:00PM every day including weekends. If you ordered during our off ours, send message to info@soderetube.com about your order and we will contact you first thing in the morning. ክፍያውን እንደፈፀማቹህ ኢሜላቹህን ቼክ በማድረግ ደረሰኝ መምጣቱን አረጋግጡ። ከዚያ ፊልሞቹን ወዲያውኑ ማየት ይቻላል። በከፈላቹህ 10 ደቂቃ ውስጥ ከሶደሬ ኦን ዲማንድ ኢሜል ካልደረሳቹህ በ 1 310 570 9291 ቀጥታ ወይም ቫይበር ላይ ደውሉ፣  ቫይበር ወይም Facebook.com/SodereEthiopia ላይ መልክት ላኩልን። ካልሆነም ለ info@soderetube.com ኢሜል ላኩ። ሶደሬ ኦን ዲማንድ ለደንበኞች አገልግሎት የሚሰጠው ከሎስ አንጀለስ ካሊፎርኒያ ሲሆን ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽት 4ሰዓት አግልግሎት ይሰጣል።በእነዚህ ሰዓቶች ውስጥ በቀጥታ ሆነ ቫይበር ላይ ብትደውሉ ምላሽ እንሰጣለን። ፊልሞቹን የገዛቹት ከዚህ ሰዓት ውጭ ከሆነ እና ፊልሞቹን ማየት ካልቻልቹህ መልእክት ላኩልን፣ ሥራ ስንጀመር ቀድመን እንደውልላችኋለን።

 


subscribenow

Rent and Watch. Price starts at $2.99.

ተከራይቶ ለማየት

 

 

 


 These are some of the new movies. When you subscribe monthly, you get access to more than 400 movies. You can watch when you want and as much as you want i.e unlimited streaming. And you can cancel anytime.